top of page

የመምፈስ  የሕይወት ምንጭ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን

MEMPHIS  SPRING OF LIFE EVANGELICAL CHURCH

Abesha

Amharic

Ethiopian

protestan

tMemphis

  •  የሕይወት ምንጭ ቤተክርስቲያን  በመምፈስ እና አካባቢዋ የሚገኙ የ ቅዱሳን ስብስብ እና የእግዚአብሔርን መንግስት እንዲሰፋፋ የምተትጋ ህብረት ናት
     

  •  የሕይወት ምንጭ ቤተክርስቲያን  ቤተ እምነት (ዲኖሚኔሽን)ራስዋን የቻለች ነፃ ሆና የምትንቀሳቀስና ዘለዓለማዊ የሆነውን የአግዚአብሕር ቃል ብቻ በማስተማር፣ አንዲተገበር የምትጥርና ከማንኛቸውም  ተመሳሳይ መጽሐፍ ቅዱሳዊ እምነትና የአቋም አንድነት ካላቸው ከአብያተ ክርስቲያናት ኅብረት ጋር አብራ የምትሰራ ቤተእምነት ናት
     

  • ቤተ ክርስቲያናችን የእግዚአብሔርን መንግሥት ዓላማ ብቻ የምታራምድ ትርፍ አልባ ቤተ እግዚአብሔር እነደመሆኗ፣የእግዚአብሔርን ልዕልናና ሕገ እግዚአብሔርንም ከሚፃረሩ የፖለቲካና ማህበራዊ ድርጅቶችና ተቁዋማት ጋር በፖለቲካና በማህበራዊ ጉዳይ ቅስቀሳ አትወግንም ፤በማንኛውም ጊዜ ሁሉ ሕገ እግዚአብሔር እንዲከበርና ፈቃዱም እንዲፈጸም ለምዕመንዋ ታሳስባለች፣ታስተምራለች።

ማንም  የተጠማ  ቢኖር ወደ እኔ  ይምጣና  ይጠጣ።  በእኔ  የሚያምን  መጽሐፍ  እንዳለ፥ የሕይወት  ውኃ  ወንዝ ከሆዱ  ይፈልቃል:: (ዮሐ 7: 37-38)

  If any man thirsts, let him come unto me, and drink. He that believeth on me, as the scripture hath said, out of his belly shall flow rivers of living water. (John 7:37-38)                                      

1170 Mullins Stations Rd Memphis, TN 38134   Tel. (901) 907- 4210

bottom of page